Image

Telebirr

ኩባንያችን በበጀት ዓመቱ ገቢን ከማሳደግ በተጨማሪ ወጪ ቆጣቢ አሰራርና ባህልን በማስረጽ ትርፋማነቱን ለማሳደግ የተጣራትርፍ መጠን 22 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ ክንውኑ 25% ሲሆን የትርፋማነት መጠኑ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ109% እድገት አስመዝግቧል፡፡ ኩባንያችን ያልተጣራ ትርፍ ህዳጉ 51.2%ኩባንያችን በበጀት ዓመቱ ገቢን ከማሳደግ በተጨማሪ ወጪ ቆጣቢ አሰራርና ባህልን በማስረጽ ትርፋማነቱን ለማሳደግ የተጣራ ትርፍ መጠን 22 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ ክንውኑ 25% ሲሆን የትርፋማነት መጠኑ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ109% እድገት አስመዝግቧል፡፡ ኩባንያችን ያልተጣራ ትርፍ ህዳጉ 51.2% (Earnings Before Interest, Tax, Depreciation and Amortization) ያስመዘገበ ሲሆን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ24% በማሳደግ ከተያዘው እቅድ አንጻር 135% የላቀ አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡ ውድ ደንበኞቻችን፣ ለዚህ ስኬት ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/46SrSwy (Earnings Before Interest, Tax, Depreciation and Amortization) ያስመዘገበ ሲሆን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ24% በማሳደግ ከተያዘው እቅድ አንጻር 135% የላቀ አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡ ውድ ደንበኞቻችን፣ ለዚህ ስኬት ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/46SrSwy

Loader GIF